ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካቸው በባኩ የክብር አደባባይ እና የድል ሀውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ስነ-ስርዓት አከናወኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካቸው በባኩ የክብር አደባባይ  እና የድል ሀውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ስነ-ስርዓት አከናወኑ

ከአዘርባጃን ፕሬዝደንት ኢልሃም አልየቭ ጋር ከሚኖራቸው ውይይት አስቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካቸው በባኩ የክብር አደባባይ እና የድል ሀውልት የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ስነ-ስርዓት አከናውነዋል። እነዚህ ሀውልቶች የህዝቡን የማይበገር አንድነት የሚወክሉ ሲሆን፤ ለአዘርባጃን አንድነት መስዋዕትነት ለከፈሉ ሁሉ ያለንን ጥልቅ ክብር መግለጽ እንወዳለን።

አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ