የዘንድሮው የፍቼ ጫምባላላ በዓል መጋቢት 05 እና 06/2018 ዓ.ም ይውላል

የዘንድሮው የፍቼ ጫምባላላ በዓል መጋቢት 05 እና 06/2018 ዓ.ም ይውላል

የበዓሉን አከባበር አስመልክተው አያንቶዎች ቀኑ የሚውልበት ያመላከቱ ስሆን በዚህም ሞቴዎች፣ ጋሮና ጌሎ የዘንድሮው የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምባላላ በዓል የሚውልበትን ቀን ይፋ አድርገዋል ።
‎በዚህም መጋቢት 05 እና 06/2018 ዓ.ም እንደሚከበር የባህል ሽማግሌዎች ይፋ አድርገዋል።
‎በተጨማሪም በዓሉ ዕሴቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ተገቢው ቅድመ ዝግጅት እንዲደረግም አባቶች አሳስበዋል።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ