አትሌት ታደሰ ታከለ የ2026 የቶኪዮ ማራቶን አሸነፈ

አትሌት ታደሰ ታከለ የ2026 የቶኪዮ ማራቶን አሸነፈ

ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል አስመዘገበ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን አንድ ለዜሮ አሸንፏል ።
የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ጎልን የፋሲል ከነማው ዋሳዋ ጂኦፍሪ በራሱ ጎል ላይ አስቆጥሯል ።
ሲዳማ ቡና ድሉን ተከትሎ ፕሪምየርሊጉን በ42 ነጥብ እየመራ ነው።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ