ሀዋሳ ከተማ የድል ጉዞውን እንዳስቀጠለ ነው ።

ሀዋሳ ከተማ የድል ጉዞውን  እንዳስቀጠለ ነው ።

ሀዋሳ ከተማ የድል ጉዞውን እንዳስቀጠለ ነው ።
ለድሉ ደግሞ የአንጋፋው ጌታነህ ከበደ እና የወጣቱ የያሬድ ብሩክ ጥምረት ትልቅ ሚና ተጫውቷል ።
ዛሬ በተደረገው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በድንቅ ብቃት ጋር ሸገር ከተማን ሁለት ለአንድ አሸንፏል ።
ጌታነህ ከበደና ያሬድ ብሩክ የሀዋሳ ከተማን የድል ጎሎች አስቆጥረዋል ።
ሀዋሳ ከተማ ነጥቡን 20 በማድረስ በፕሪምየርሊጉ ሰንጠረዥ ላይ ሁለተኛ ሆኖ ይገኛል።
ሁለቱ የሲዳማ ክልል ተወካይ ክለቦች በዘንድሮው በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነው መቅረባቸውን የበርካቶችን ትኩረትና ቀልብ ስቧል ።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ