የአጀንዳ የሥራ ቡድኖች የምክክር ሂደቱን በይፋ ጀምረዋል፡፡

የአጀንዳ የሥራ ቡድኖች የምክክር ሂደቱን በይፋ ጀምረዋል፡፡
ሀዋሳ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤስቢሲ)
በስልታዊ ቡድኖች ተደራጀተው የቀረቡ የምክክር ምክረ-ሃሳቦች 500 አባላት ላሉት ለአጀንዳ የሥራ ቡድን ቀርበዋል፡፡
መድረኩ በእያንዳንዱ የአጀንዳ የሥራ ቡድን ሁለት የተደራጁ የቃለ-ጉባኤ ሃሳቦች የተነበቡ ሲሆን የሁለቱ ቡድኖች ሃሳቦች በአጀንዳ ተቀራራቢነት፣ ተመጋጋቢነት እና ልዩነት በተመካካሪዎች እንዲታይ እድል ሰጥቷል፡፡
ተመካካሪዎች ከሁለቱ ስልታዊ ቡድኖች ሃሳቦችን እንዲያቀናጁ 30 አባላት ያሉበትን የምክረ-ሃሳብ አቀናጆችን መርጠዋል፡፡
በቀጣዮቹ ቀናት የስልታዊ ቡድኖች ሃሳቦች በተመረጡ አቀናጆች ተዋህደው ይቀርባሉ፡፡


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ