ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሕር ዳር ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሕር ዳር ገቡ
ሀዋሳ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤስቢሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዛሬው ዕለት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል፡፡
በተጨማሪም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመልክቷል



አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ