የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 27 ዳኞችን ሹመት አፀደቀ።

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 27 ዳኞችን ሹመት አፀደቀ።

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 27 ዳኞችን ሹመት አፀደቀ።


የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ የሥራ ዘመን 5ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ጉባኤው በሁለተኛ ቀን ውሎው 27 ዳኞችን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።


በዚህም መሰረት 25 ወንዶችና 2 ሴቶች የተካተቱበት የዳኞች ሹመት ለጠቅላይ ፍርድ ቤት 4፣ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት 12 እና ለመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 11 ዳኞችን ያካትታል።


በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በአቶ ደምሴ ዱለቻ የቀረቡት እነዚህ ዳኞች በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።


ምክር ቤቱም የዳኞቹን ሹመት ካደመጠ በኋላ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።


ቆንጅት አየለ



አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ