አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
ብቸኛ ተወዳዳሪ ሆነው የቀረቡት እና ላለፉት 8 ዓመታት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ሆነው የመሩት አቶ ኢሳያስ ጂራ ከተሰጡ 88 ድምጾች 81 ድምጽ በማግኘት ለ3ኛ ጊዜ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት በመሆን መመረጥ ችለዋል፡፡
አቶ ኢሳያስ ጂራ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው የሚቀጥሉ ይሆናል ሲል ፋና ሚዲያ ኮርፖሬት ዘግቧል።

አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ