በሀገሪቱ እየተሰሩ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች የነገዋን ኢትዮጵያ እድገትና ብልፅግና አመላካቾች ናቸው።

በሀገሪቱ እየተሰሩ  ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች  የነገዋን ኢትዮጵያ እድገትና ብልፅግና አመላካቾች  ናቸው።
በሀገሪቱ እየተሰሩ ያሉ የኮሪደር ልማት ስራዎች የነገዋን ኢትዮጵያ እድገትና ብልፅግና አመላካቾች ናቸው።
እነዚህ ስራዎች ታድያ የተለያዮ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች አሁናዊ ለውጦች ማሳያዎች መሆን ችለዋል።
በሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ የሚመራው ሉኡክ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ ላይ እየተፋጠነ ያለውን የኮሪደር ልማት እና ሌሎች ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ይገኛሉ።


አስተያየትዎን ያጋሩ
ቋንቋ ይቀይሩ
ፍለጋ
ወቅታዊ ዜናዎች
የስራ ማስታወቂያ
SBC
የፌስቡክ ገጽ
ዩቲዩብ